የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማርቆስ ፲፪


ጆ.ስ.ት.፣ ማርቆስ ፲፪፥፴፪።ማርቆስ ፲፪፥፳፯ ጋር አነጻፅሩ

እግዚአብሔር የሙታን አምላክ አይደለም፣ ምክንያቱም ሙታንን ከመቃብራቸው ያስነሳልና።

፴፪ ስለዚህ የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም፤ ከመቃብራቸው ያስነሳቸዋልና። እንግዲህ እጅግ ትስታላችሁ።