የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማርቆስ ፪


ጆ.ስ.ት.፣ ማርቆስ ፪፥፳፮–፳፯።ማርቆስ ፪፥፳፯–፳፰ ጋር አነጻፅሩ

የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነው ምክንያቱም ሰንበትን ሰርቷታልና።

፳፮ ስለዚህ ሰንበት ለሰው የተሰጠችው ለእረፍት፤ እና ደግሞም ሰው እግዚአብሔርን ያክብር ዘንድ፣ እንጂ እንዳይበላም አይደለም፤

፳፯ ሰንበት በሰው ልጅ ተፈጥሮአል፣ እንዲሁም የሰው ልጅ ለሰንበት እንኳ ጌታዋ ነው።