የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማርቆስ ፯


ጆ.ስ.ት.፣ ማርቆስ ፯፥፲–፲፪።ማርቆስ ፯፥፲ ጋር አነጻፅሩ

ኢየሱስ ነቢያትን የሚያስወግዱ እና የሙሴን ህግ የማያከብሩን ወቀሰ።

ባስወገዳችኋቸው ነቢያት ስለእናንተ በሙላት ይህም ተጽፏል።

፲፩ ስለእነዚህ ነገሮችም በእውነት መስክረዋል፣ እናም ደማቸውም በእናንተ ላይ ይሆናል።

፲፪ የእግዚአብሔርን ስርዓቶች አልጠበቃችሁም፤ ሙሴ፣ አባትህንና እናትህን አክብር፤ ደግሞ አባቱን ወይም እናቱን የሰደበ፣ በህጋችሁ ውስጥ እንደተጻፈው የተላላፊ ሞት ፈጽሞ ይሙት ብሎአልና፤ ግን ህግን አታከብሩም።