የጥቅምት 2021 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ Saturday Morning Session Saturday Afternoon Session የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ ኤም. ራስል ባለርድ“ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን?”ፕሬዘዳንት ባለርድ አዳኝን በማመን፣ እርሱን በማገልገል እና ሌሎችን በማገልገል እርሱን ከዓለማዊ ነገሮች ሁሉ በላይ መውደዳችንን እንዴት ማሳየት እንደምንችል ያስተምራሉ። ሼረን ዩባንክእሱ እኛን እንዲጠቀም እጸልያለሁእህት ዩባንክ ስለቅርቡ የቤተክርስቲያኗ የሰብአዊ እርዳታ ጥረቶች ሪፖርት አደረጉ። ብረንት ኤች ኒልሰን በገለዓድ የሚቀባ መድሃኒት የለምን?አዳኙ ልባችንን የመፈወስ እና በፈተናችን የማጽናት እንዲሁም አካላችንን የመፈወስ ሃይል አለው ሲሉ ሽማግሌ ኒልሰን ያስተምራሉ። አርኑፎ ቫለንዙኤላ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መለወጥን ማጠንከርሽማግሌ ቫለንዙኤላ እንዳስተማሩት ቅዱሳት መጻህፍትን ስናጠና እና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ ስንማር የእኛን መለወጥ በጥልቀት ማሻሻል እንችላለን። ብራድሊ አር. ዊልካክስብቁነት እንከን አልባነት አይደለምወንድም wiኮክስ በህይወታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ጸጋና የማስተሰረያ ኃይል ለማግኘት ፍጹም መሆን እንደማያስፈልገን አስተምረዋል። አልፍሬድ ክዩንጉየክርስቶስ ተከታይ መሆንሽማግሌ ክዩንጉ የተሻሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እንድንሆን ሊረዱን ስለሚችሉ አራት መርሆች ያስተምራል። ማርከስ ቢ. ናሽብርሃናችሁን ከፍ አድርጋችሁ ያዙሽማግሌ ናሽ እንደሚያስተምሩን እኛ እና የምንጋራቸው ሰዎች ደስታ እና ሌሎች ብዙ በረከቶች እንዲኖሩን፣ በመደበኛ እና በተፈጥሯዊ መንገዶች ወንጌልን ያካፍሉ። ሔንሪ ቢ. አይሪንግየመጠየቅ እምነት እና በሚሰጠው መልስ ላይ ተግባራዊ እርምጃ መውሰድፕሬዘዳንት አይሪንግ እምነት ስናሳይ እና ለመተግበር ፈቃደኞች ስንሆን መገለጥን መቀበል እንደምንችል አስተምረዋል። የእሁድ ጠዋት ስብሰባ የእሁድ ጠዋት ስብሰባ ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍዕለታዊ ተሀድሶሽማግሌ ኡክዶርፍ ሁላችንም አንዳንድ ጊዜ በመንፈሳዊ እንደምንንከራተት፣ ነገር ግን እግዚአብሔር የሰጣቸውን መንፈሳዊ ምልክቶች በየቀኑ በመከተል ወደ ጎዳናችን ለመመለስ እንደምንችል ያስተምራሉ። ከሚል ኤን. ጆንሰንታሪካችሁን ለመጻፍ ክርስቶስን ይጋብዙእህት ጆንሰን የበለጠ እምነት በመኖር እና በሕይወታችን ውስጥ እግዚአብሔር እንዲያሸንፍ በመፍቀድ አዳኙን እንዴት የግላዊ ታሪካችን ደራሲ እና ፈፃሚ እንዲሆን እንደምንፈቅድለት አስተምረዋል። ዴል ጂ ሬንለንድ የክርስቶስ ሰላም ጠላትነትን ያጠፋልሽማግሌ ረንለንድ እንዳስተማሩት የእግዚአብሔርን ፍቅር እና የኢየሱስ ክርስቶስን ደቀ መዝሙርነት በማስቀደም ልዩነቶቻችንን አሸንፈን ሰላምን ማግኘት እንችላለን። ቫያንጂና ሲካሂማቅደም ተከተል ስርዓት ያለው ቤትሽማግሌ ሲካሂማ በወንጌል ስንኖር እና ነገሮችን በቅደም ተከተል ስርዓት ስናደርግ ሊመጡ ስለሚችሉት በረከቶች ያስተምራሉ። ክዉንተን ኤል. ኩክበሚያስቸግሩ ጊዜዎች ውስጥ የግል ሰላምሽማግሌ ኩክ ጸብን ለመቀነስ እና በዛሬው ፈታኝ ጊዜ ውስጥ ሰላምን እንድናገኝ የሚረዳንን አምስት የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርቶችን አካፍለዋል። ራስል ኤም. ኔልሰንቤተመቅደስ እና መንፈሳዊ መሰረታችሁፕሬዝደንት ኔልሰን የቤተመቅደስ ሥነ-ስርዓቶች እና ቃልኪዳኖች የመንፈሳዊ መረታችንን እንዴት እንደሚያጠነክሩ ለማስተማር የሶልት ሌክ ቤተመቅደስን መሰረት ተጠቀሙ። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ጌሪት ደብሊው. ጎንግእንደገና መተማመንሽማግሌ ጎንግ መተማመን የእምነት ተግባር እንደሆነ እና በእግዚያብሄር እንዲሁም እርስበርሳችን ስንተማመን የሰማይ በረከቶችን እንደምንቀበል ያስተምራሉ። ኤል. ቶድ በጅቅድስናን ለእግዚአብሔር መስጠትኤጲስ ቆጶስ በጅ የቤተክርስቲያኗ ሰብአዊ አድራጎት ሙከራዎችን ይዘግባሉ እናም የእነዚህ እና የሌሎች ሙከራዎች መስዋዕቶቻችንን ለጌታ ስጦታዎች እንደሆኑ ያስተምራሉ። አንተኒ ዲ ፐርክንስ አምላካችን ሆይ፣ የሚሰቃዩትን ቅዱሳንህን አስታውስሽማግሌ ፐርክንስ የሚሰቃዩ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ ተስፋን እና ደስታን እንዲያገኙ ለመርዳት አራት መርሆዎችን አካግለዋል። ማይክል ኤ. ደንአንድ ፐርሰንት የተሻለሽማግሌ ደን ንስሃ ለመግባት የምናደርገው እያንዳንዱ ጥረት ምንም እንኳን ትንሽ ቢመስልም ታላቅ በረከቶችን ማምጣት እንደሚችል አስተማሩ። ሻን ዳግላስበክርስቶስ በማመን መንፈሳዊ አውሎ ነፋሳችንን መጋፈጥሽማግሌ ዳግላስ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እና ትእዛዛቱን በመጠበቅ ከሁሉ በተሻለ ሁኔታ መከራን ማጋፈጥ እንችላለን ሲሉ ያስተምራሉ። ካርሎስ ጂ. ሬቪሎ ጁኒየርየኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ተዓምራትሽማግሌ ሬቪሎ የወንጌልን መርሆዎች እና ሥርዓቶች መታዘዝ እንደሚባርከን እና የተለወጥን እንድንሆን እንደሚረዳን ያስተምራል። አልቪን ኤፍ. መሪደዝ IIIመንገዱን አርቃችሁ ተመልከቱሽማግሌ መሪደዝ ትኩረታችንን በክርስቶስ ላይ የምናደርግ ከሆነ እና ትኩረትን ከሚከፋፍሉ ነገሮች የምንጠነቀቅ ከሆነ እንደምንድን ለማስተማር ጴጥሮስ በውሃ ላይ የተራመደበትን ታሪክ ይጠቀማሉ። ኒል ኤል. አንደርሰንየቤተክርስቲያኗ ስም ለድርድር የሚቀርብ አይደለምሽማግሌ አንደርሰን የተገለጠውን የቤተክርስቲያኗን ስም የመጠቀምን አስፈላጊነት ያስተምራሉ። ራስል ኤም. ኔልሰንለጌታ ጊዜ ስጡፕሬዚደንት ኔልሰን በየቀኑ ለጌታ ጊዜ የመስጠትን አስፈላጊነት አስተምረዋል እንዲሁም አዲስ ቤተመቅደሶችን አስተዋውቀዋል።