የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፲፰


ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፲፰፥፲፩። ማቴዎስ ፲፰፥፲፩ ጋር አነጻፅሩ፤ ደግሞም ሞሮኒ ፰ ተመልከቱ

ህጻናት ንስሀ መግባት አያስፈልጋቸውም።

፲፩ የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን፣ እና ኀጥያተኞችን ንስሀ እንዲገቡ ለመጥራት መጥቶአልና፤ ነገር ግን እነዚህ ልጆች ንስሀ መግባት አያስፈልጋቸውም፣ እና እኔም አድናቸዋለሁ።