ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፲፱፥፲፫። ከማቴዎስ ፲፱፥፲፫ ጋር አነጻፅሩ ህጻናት ይድናሉ። ፲፫ በዚያን ጊዜ እጁን እንዲጭንባቸውና እንዲጸልይ ሕፃናትን ወደ እርሱ አመጡ። ደቀ መዛሙርቱም እንዲህ በማለት ገሠጹአቸው፣ አያስፈልግም፣ ምክንያቱም ኢየሱስ እነዚህ ይድናሉ ብሎአልና።