የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፳፫


ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፳፫፥፮።ማቴዎስ ፳፫፥፱ ጋር አነጻፅሩ

በሰማይ ያለው ፈጣሪያችን ነው።

ማንንም በምድር ላይ ፈጠሪያችሁ፣ ወይም የሰማይ አባታችሁ ብላችሁ አትጥሩ፤ አንዱ እርሱም፣ እንዲሁም በሰማይ ውስጥ ያለው፣ የሰማይ አባታችሁና ፈጣሪያችሁ ነውና።