የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፭


ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፭፥፳፩። ማቴዎስ ፭፥፲፱ ጋር አነጻፅሩ

ትእዛዛትን የሚጠብቁ እና እንደዚህ እንዲያደርጉ የሚያስተምሩ ሌሎች ይድናሉ።

፳፩ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር፣ እና ሰዎች እንዲህ እንዲያደርጉ የሚያስተምር፣ ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት አይድንም፤ እነዚህን የህግ ትእዛዛት እስከሚሟሉ ድረስ የሚያደርግ እና የሚያስተምርም ግን እርሱ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል እናም ይድናል።