የሚያዝያ 2024 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜበሚያዝያ 6–7፣ 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ። ዳልን ኤች. ኦክስየአጠቃላይ ባለስልጣኖች፣ የክልል ሰባዎች እና አጠቃላይ መሪዎች ድጋፍፕሬዚዳንት ኦክስ አጠቃላይ ባለስልጣናትን፣ የክልል ሰባዎችን እና አጠቃላይ መሪዎችን ለድጋፍ ያቀርባሉ። ጄርድ ቢ. ላርሰንየቤተክርስትያኗ ኦዲት ክፍል ሪፖርት፣ 2023 (እ.አ.አ)ጄርድ ቢ ላርሰን የቤተክርስቲያኗን ኦዲት ሪፖርት ያነባሉ፡፡ ጀፍሪ አር. ሆላንድየተሰወረ የእሳት እንቅስቃሴፕሬዚዳንት ሆላንድ ስለ ጸሎት ሀይል አስተምረዋል እንዲሁም እግዚአብሔር እያንዳንዱን ጸሎት እንደሚመልስ መስክረዋል። ጄ. አኔት ዴኒስጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱትእህት ዴኒስ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳኖችን ስለመግባት እና ስለመጠበቅ አስፈላጊነት፣ ሀይል እና በረከቶች ያስተምራሉ። አሌክሳንደር ዱሽኩአምዶች እና ጨረሮችሽማግሌ ዱሽኩ አስደናቂ መንፈሳዊ ልምምዶች ብርቅ እንደሆኑ እና ጌታ በአንድ ጊዜ አንድ የብርሃን ጨረር እንደሚሰጠን ያስተምራሉ። ዩሊሲስ ሶሬስበኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በቃል ኪዳን መታመንሽማግሌ ሶሬስ ጥንካሬ እና መተማመን በሚሰጡን በገባናቸው ቃል ኪዳኖች የመኖርን አስፈላጊነት ያስተምራሉ። ጃክ ኤን.ጄራልድሀቀኝነት፦ የክርስቶስ መሰል ባሕርይሽማግሌ ጄራልድ ንጹሕ የሆነ ህይወት መኖር ማለት ለእግዚአብሔር፣ አንዳችን ለሌላችን እና ለመለኮታዊ ማንነታችን ታማኝ መሆን ማለት ነው ብለው አስተምረዋል። ሔንሪ ቢ. አይሪንግበቤተመቅደስ ቃል ኪዳኖች ምክንያት ሁሉም ደህና ይሆናልፕሬዚዳንት አይሪንግ ቃል ኪዳኖችን በቤተመቅደስ ውስጥ ስንገባ እና ስናከብራቸው፣ አሁንም ሆነ በዘለአለም፣ ብዙ መንፈሳዊ በረከቶችን እንቀበላለን ብለው አስተምረዋል። የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜበሚያዝያ 6–7፣ 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ። ዴቪድ ኤ. ቤድናር“ዕረፉ፣ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ”“ስናርፍ” እግዚአብሔር የሰማይ አባታችን እንደሆነ እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችን እንደሆነ ልናውቅ እንችላለን። ማሲሞ ዴ ፌኦተነሣ! ይጠራሃልሽማግሌ ዴ ፌኦ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ስናተኩር፣ ያለማቋረጥ ንስሀ ስንገባ እና እራሳችንን በጌታ ድምጽ እንድንመራ ስንፈቅድ በረከቶች እንደሚመጡ አስተምረዋል። ብረንት ኤች. ኒልሰንስላየኋቸውና ስለሰማኋቸው ነገሮች ታሪክ መዝገብሽማግሌ ኔልሰን በአለም አቀፍ ያዩትን የቤተክርስቲያኗን ገልጸዋል። ሆሴ ኤል. አሎንሶኢየሱስ ክርስቶስ በህይወታችን መካከል ላይሽማግሌ አሎንሶ ኢየሱስ ክርስቶስን በህይወታችን መሃል ስናስቀምጠው ተስፋ፣ ጥንካሬ እና ፈውስ እንደምናገኝ ይመሰክራሉ። ጌሪት ደብሊው. ጎንግሁሉም ነገሮች ለእኛ መልካምሽማግሌ ጎንግ በሰማይ አባታችን እቅድ ውስጥ፣ አሳዛኝ ሁኔታዎች እና ሌሎች አስቸጋሪ ፈተናዎች እንኳን ለጥቅማችን ሊሆኑ እንደሚችሉ ማረጋገጫ ይሰጣሉ። ማይክል ቲ. ኔልሰንበማደግ ላይ ያለውን ትውልድ መደገፍወንድም ኔልሰን፣ ከወጣቶች ጋር ያለን ግንኙነት መልካም ምርጫዎችን እንዲያደርጉ ተፅዕኖ እንደሚያደርግባቸው አስተምረዋል። ክዉንተን ኤል. ኩክበክርስቶስ አንድ ሁኑሽማግሌ ኩክ በአንድነት ክበባችን ውስጥ ሌሎችን ለማካተት መጣር እንዳለብን፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ባለን እምነት አንድ እንደሆንን፣ እንዲሁም የአባልነት አስፈላጊው ነገር ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን እንደሆነ ያስተምራሉ። የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜበሚያዝያ 6–7፣ 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ። ሼይን ኤም. ቦወን ተዓምራት፣ መላዕክት እና የክህነት ሀይልሽማግሌ ቦወን ተአምራት እንዳልቆሙ፣ መላእክትም በመካከላችን እንዳሉ እና ሰማያት በእውነት ክፍት እንደሆኑ ያስተምራሉ። ስቲቨን አር. ባንግተርለማገልገል ቀድሞ መመረጥሽማግሌ ባንገርተር ወጣቶች በዚህ ህይወት ውስጥ የተወሰነ ተልዕኮዎችን ለማከናወን ቀድመው እንደተመረጡ እና የእግዚአብሔርን ፍቃድ ለማወቅ እና ለማድረግ ሲሹ እርሱ እነዚህን ለእነሱ መግለጽ እንደሚችል አስተማሩ። አንድሪያ ሙኞዝ ስፓነስእስከመጨረሻ በእምነት መፅናትእህት ስፓነስ አለምን ለመጋፈጥ እና እስከ መጨረሻ በታማኝነት ለማፅናት እራሳችንን ለማዘጋጀት የምንችልባቸውን ስድስት ነገሮች አስተማሩ። ማቲው ኤል. ካርፔንተርዘላቂ ፍሬሽማግሌ ካርፔንተር ስለአዲሱ እና ዘለአለማዊው የጋብቻ ቃል ኪዳን እና ስለሚያመጣው ዘለአለማዊ በረከቶች አስተማሩ። ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍከፍ ያለ ደሥታሽማግሌ ኡክዶርፍ ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል ስንጥር እና በዙሪያችን ላሉ ሰዎች ደስታን ለማምጣት ስንፈልግ ከፍ ያለ ደስታን ማግኘት እንደምንችል አስተምረዋል። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜበሚያዚያ 6–7፣ 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ። ሮናልድ ኤ. ራዝባንድቃላት ዋጋ አላቸውሽማግሌ ራዝባንድ የጌታ ቃላቶች፣ የነብያት ቃላት፣ እና የራሳችን ቃላቶች ጠቃሚ እንደሆኑ እና “አመሰግናለሁ” “ይቅርታ” እና “እወድሻለ” ማለታችን ለሌሎች አክብሮት እንድናሳይ እንደሚረዳን አስተምረዋል። ሱዛን ኤች. ፖርተርጸልዩ፣ እርሱ አለፕሬዚዳንት ፖርተር፣ ልጆች የሰማይ አባት እንዳለ ለማወቅ እንዲጸልዩ፣ እርሱን በመምሰል ለማደግ እንዲጸልዩ እና ለሌሎች ፍቅሩን ለማሳየት እንዲጸልዩ አስተምረዋል። ዴል ጂ. ረንለንድኃያሉ፣ የስነ-ምግባር ዑደት የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርትሽማግሌ ረንለንድ የክርስቶስን ትምህርት መቀበል የአንድ ጊዜ ክስተት ብቻ ሳይሆን ቀጣይ ሂደት እንደሆነ አስተምረዋል። ፖል ቢ. ፓይፐርበጌታ መታመንሽማግሌ ፓይፐር ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር የምንችለው በእርሱ ያለንን መተማመን ጥልቅ ለማድረግ ስንመርጥ እንደሆነ አሰተምረዋል። ፓትሪክ ኪረን የእግዚአብሔር ሀሳብ እናንተን ወደ ቤቱ ማምጣት ነው።ሽማግሌ ኪረን የእግዚአብሔር ዕቅድ የተዘጋጀው ሁላችንም የዘለዓለም ህይወትን እንድናገኝ ልጆቹ ወደ ቤት ወደእርሱ እንዲመለሱ ለመርዳት መሆኑን አስተምረዋል። ብራየን ኬ. ቴይለርበክርስቶስ ደስታ መዋጥሽማግሌ ቴይለር በፈተና ጊዜ ሰላም፣ ተስፋ እና ደስታ እንዲሰማን የሚረዱ መርሆችን ያስተምራሉ። ዳለን ኤች. ኦክስቃል ኪዳኖች እና ኃላፊነቶችፕሬዚዳንት ኦክስ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል ኪዳኖችን ስለመግባት አስፈላጊነት እና እነዚያን ቃል ኪዳኖች በመጠበቅ ስለሚያገኙት በረከቶች አስተምረዋል። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜበሚያዝያ 6–7፣ 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ። ዲ ቶድ ክርስቶፈርሰንየኢየሱስ ምስክርነትሽማግሌ ክሪስቶፈርሰን በኢየሱስ ምስክርነት ደፋር መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ አስተምረውናል እንዲሁም በደፋሮቹ መካከል ለመሆን አሁን እርምጃዎችን እንድንወስድ ጋብዘውናል። ቴይለር ጂ. ጎዶይተጣሩ፣ አትውደቁ!ሽማግሌ ጎዶይ ወደሰማይ አባታችን ስንጸልይ፣ ጸሎታችንን በግል በተበጀ መንገድ እንደሚመልስ አስተምረዋል። ጌሪ ኢ. ስቲቭንሰንሁለቱ ታላላቅ ትዕዛዛትን ማያያዝሁለቱን ታላቅ ትእዛዛት በድልድይ ላይ ከሚገኙ ማማዎች ጋር በማነጻጸር፣ ሽማግሌ ሲቲቨንሰን እግዚአብሔርን እና ሌሎችን የማፍቀር አስፈላጊነትን አስተማሩ። ማቲያስ ሄልድበሁሉም ነገሮች ተቃርኖሽማግሌ ሄልድ ተቃውሞ ለዘለአለም እድገት አስፈላጊ እንደሆነ አስተምረዋል፡፡ ኒል ኤል. አንደርሰንቤተመቅደሶች፣ ምድርን እየሞሉ ያሉ የጌታ ቤቶችሽማግሌ ኔልሰን ቤተመቅደሶች ሊያድኑን፣ ሊጠብቁን፣ እንዲሁም ለኢየሱስ ክርስቶስ መመለስ ሊያዘጃጉን እንደሚችሉ አስተማሩ። ማርክ ኤል. ፔስመፅሐፈ ሞርሞን ይኖረን ዘንድ የጌታ ጥበብ ነው።ፕሬዚዳንት ፔስ መፅሐፈ ሞርሞንን ማንበብ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያቀርበን እና በተለያዩ መንገዶች እንደሚባርከን አስተምረዋል። ራስል ኤም. ኔልሰንበክህነት ቁልፎች ስጦታ ደስ ይበላችሁፕሬዚዳንት ኔልሰን እንዴት የክህነት ቁልፎች እና በቤተመቅደስ ማምለክ ህይወታችንን ለመባረክ እንደሚችሉ አስተረዋል።