የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፲፩


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፲፩፥፶፫።ሉቃስ ፲፩፥፶፪ ጋር አነጻፅሩ

የቅዱስ መጻሕፍት ሙሉነት የእውቀት ቁልፍ ነው።

፶፫ እናንተ ሕግ አዋቂዎች ወዮላችሁ! የእውቀትን መክፈቻ፣ የቅዱስ መጻሕፍት ሙሉነትን ወሰዳችኋልና፤ ራሳችሁ ወደመንግስት አልገባችሁም፤ እና የሚገቡትንም ከለከላችሁ።