ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፪፥፵፮። ከሉቃስ ፪፥፵፮ ጋር አነጻፅሩ በቤተመቅደስ ውስጥ መምህራን ኢየሱስን አዳመጡ እና ጥያቄዎችንም ጠየቁት። ፵፮ እና እንዲህም ሆኖ አለፈ፣ ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ በመቅደስ አገኙት፣ እና እነርሱ ይሰሙት፣ እና ጥያቄዎች እርሱን ይጠይቁት ነበር።