ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፲፰፥፳፯። ከሉቃስ ፲፰፥፳፯ ጋር አነጻፅሩ በባለጠግነት ማመን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባትን ይከለክላል። ፳፯ እርሱ በሀብቶች ለሚያምኑት ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለመግባት አስቸጋሪ ነው፤ ነገር ግን የዚህ አለም የሆኑትን ነገሮች የተወውም፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል፣ ለመግባትም ይችላል አላቸው።