የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፳፬


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፳፬፥፪–፬።ሉቃስ ፳፬፥፪–፭ ጋር አነጻፅሩ

ሴቷ በኢየሱስ መቃብር አጠገብ ሁለት መላእክት አየች።

ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ እናም ሁለት መላእክትም የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው በአጠገቡ ቆመው አገኙት።

እናም ወደ መቃብሩ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ ባለማግኘታቸው፣ እነርሱም በዚህ አመነቱ፤

ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀረቀሩ። ነገር ግን እነሆ መላእክት እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ?