የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፳፫


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፳፫፥፴፭።ሉቃስ ፳፫፥፴፬ ጋር አነጻፅሩ

ኢየሱስ እየሰቀሉት ላሉ የሮሜ ወታደሮች ይቅርታ ጠየቀ።

፴፭ ኢየሱስም አባት ሆይ፣ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ (ይህም ማለት የሰቀሉትን ወታደሮች) እና ልብሱንም ተካፍለው ዕጣ ተጣጣሉ።