ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፩፥፰። ከሉቃስ ፩፥፰ ጋር አነጻፅሩ የመጥምቁ ዮሐንስ አባት ዘካሪያስ የክህነት ሀላፊነቱን አከናወነ። ፰ እርሱም በክህነት ስልጣኑ ስነ ስርዓት ውስጥ የክህነት ሀላፊነቱን በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፣