የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፱


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፱፥፳፬–፳፭።ሉቃስ ፱፥፳፬–፳፭ ጋር አነጻፅሩ

የአለም ሀብትን ማግኘት የራስን ነፍስ ከማጣት የሚጠቅም አይደለም።

፳፬ ነፍሱን ሊያድን የሚወድ፣ ይህችን ለእኔ ለማጣት ፈቃደኛ መሆን አለበት፤ እና ስለ እኔ ነፍሱን ለማጣት ፈቃደኛ የሆነ ግን ያድናታል።

፳፭ ሰው ዓለሙን ሁሉ አትርፎ፣ ግን እግዚአብሔር የሾመውን ካልተቀበለ፣ እና ነፍሱን ቢያጠፋ፣ እና እርሱ ራሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?