የጥቅምት 2024 (እ.አ.አ) አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 5 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 6 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ። Henry B. Eyringየአጠቃላይ ባለስልጣናትን፣ የክልል ሰባዎችን እና አጠቃላይ መሪዎችን መደገፍፕሬዚዳንት አይሪንግ አጠቃላይ ባለስልጣናትን፣ የክልል ሰባዎችን እና አጠቃላይ መሪዎችን ለድጋፍ ያቀርባሉ። ኒል ኤል. አንደርሰንየተስፋ ድልሽማግሌ አንደርሰን በክርስቶስ ተስፋ ሲኖረን እና እምነታችንን በእርሱ ላይ ስንጥል፣ የእርሱ ሰላም እንደሚሰማን አስተምረዋል። ኤሚሊ ቤል ፍሪማንለመብታችሁ ብቁ ሁኑፕሬዚዳንት ፍሪማን የክህነት ስርዓቶች እና ቃል ኪዳኖች የእግዚአብሔርን ኃይል በህይወታቸው ውስጥ እንዴት እንዲገባ እንደሚፈቅድ፣ ይህን ማድረግም አቅማቸው ላይ እንዲደርሱ እንደሚረዳ እንዲማሩ ሴቶችን እና ወጣት ሴቶችን አበረታትተዋል። ካርል ዲ. ኸርስትየእግዚአብሔር ተወዳጅሽማግሌ ሂርስት የሰማይ አባት እና የኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊ ፍቅር እንዴት እንደሚሰማን ያስተምሩናል። ዴል ጂ. ረንለንድ“ይህ የእኔ ወንጌል ነው”—“ይህች የእኔ ቤተክርስቲያን ናት”ሽማግሌ ረንለንድ የአዳኝ ወንጌል እና የአዳኝ ቤተክርስቲያን ውህደት የእግዚአብሔር ሀይል የምንጠቀምበትን እንደሚሰጠን እና ቅዱስ ለመሆን እንደሚረዳን አስተማሩ። ዴቪድ ፒ. ሆመርአባታችንን ማመንሽማግሌ ሆመር በረከቶችን የምንቀበለው እግዚአብሔርን ስናምን እና ትእዛዛቱን ስንከተል እንደሆነ አስተማሩ። ግሪጎሪዮ ኢ. ካሲላስእግዚአብሔር ሁሉንም ልጆቹን ይወዳልሽማግሌ ካሲላስ የእግዚአብሔር ልጆችን ህይወት በማገልገል እና በደቀመዝሙርነት መባረክ እንደምንችል ያስተምራሉ። ዳልን ኤች. ኦክስክርስቶስን መከተልፕሬዚዳንት ኦክስ፣ ጥብን ለማስወገድ በሰጠው ትእዛዝ ላይ በማተኮር፣ የኢየሱስ ክርስቶስን ትእዛዛት የመከተል አስፈላጊነትን አስተማሩ። የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 5 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 6 2024 (እ.አ.አ)፣ የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ። ዲ. ቶድ ክርስቶፈርሰንየአመፅ መሳሪያዎቻችንን መቅበርሽማግሌው ክሪስቶፈርሰን በህይወታችን ውስጥ፣ ትእዛዙን በንቃት አለመታዘዝም ሆነ ፈቃዱን ችላ በማለት በእግዚአብሔር ላይ የምናምፅበትን ማንኛውንም ነገር እንድንቀብር ያበረታቱናልብለን። ሆዜ ኤ. ቴሼይራከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር መጣመር፦ የምድር ጨው መሆንሽማግሌ ቴሼይራ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ለመጣመር የምንችልባቸውን አራት ቀላል፣ ግን አስደናቂ የሆኑ መንገዶችን አስተማሩ። ኋን ፓብሎ ቪላርእጁ እኛን ለመርዳት ዝግጁ ነውሽማግሌ ቪላር እኛ በአዳኙ ላይ እምነት ካለን ማንኛውንም ፈተና ለማሸነፍ ሊረዳን እንደሚገኝ አስተምረዋል። ፓትሪክ ኪረንወደ ደሥታ ቤተክርስቲያን እንኳን በደህና መጣችሁ።ሽማግሌ ኪረን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለሚገኝ ደስታ አስተምረዋል። ዴቪድ ኤል. ባክነር“ጓደኛዎቼም ናቸሁ”ሽማግሌ ባክነር ለመከፋፈል ምክንያቶች መፈለግን ትተን “አንድ ለመሆን” እድሎችን መፈለግ አለብን በማለት አስተምረዋል። ዲ. ማርቲን ጉሪይንጹህ ሁኑበየዕለቱ ንስሃ መግባት የበለጠ ስሜት ተቀባይ እና ለጌታ መመሪያ እና ለመንፈስ ቅዱስ መነሳሳት ክፍት እንድንሆን እንደሚረዳን ሽማግሌ ጉሪይ ያስተምራሉ። አሮልዶ ቢ. ካቫልካንቴንፋሱ መንፈሱን አላቆመምሽማግሌ ካቫልካንቴ እግዚአብሔር በፈተናዎቻችን እንደሚደግፈን እና በመንፈሳዊ ጉዞአችንም እርስ በርስ መረዳዳት እንደምንችል ያስተምል። ዮልሲስ ሶሬስፈቃዳችንን ከእርሱ ጋር ማስማማትየደቀመዝሙርነታችን የመጨረሻ ፈተና የሚገኘው አሮጌውን ማንነችንን ለመተውና ለማጣት እንዲሁም ልባችንንና ሙሉ ነፍሳችንን ለእግዚአብሔር ለማስገዛት ፍቃደኞች መሆናችን ነው። የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 5 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 6 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የቅዳሜ ምሽት ክፍለ-ጊዜ። ጌሪት ደብሊው. ጎንግበዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ሁሉ ቅድስና ለጌታወደ ጌታ እና እርስ በእርስ የሚያቀርበንን ቅድስናን የቀን ተቀን ህይወታችን አካል እንድናደርግ ሽማግሌ ጎንግ ይጋብዛሉ። ክርስቲንኤም. ዪየመዳናችን ደስታእህት ዪ ከእግዚአብሔር ጋር ባለን የቃል ኪዳን ግንኙነት የኢየሱስ ክርስቶስን የመንጻት፣ የመፈወስ እና የመቤዠት ሀይል ማግኘት እንደምንችል አስተምረዋል። ካይል ኤስ. መኬይከያህዌ ጋር የተነጋገረው ሰውሽማግሌ መኬይ ስለነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ ታላቅ ህይወት እና ቅርስ ምስክራቸውን ሰጡ። ሆርሄ ኤም. አልቫራዶየጌታን የንስሀ ስጦታ መቀበልሽማግሌ አልቫራዶ ስለ ንስሐ አስተምረዋል እናም በኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ኃይል በኩል ለሁሉም ስለሚገኘው ፈውስ መስክረዋል። ዴቪድ ኤ. ቤድናርብዙ ዓመት ባልሆነ ጊዜ ውስጥሽማግሌ ቤድናር ኩራት ከጌታ እንደሚያርቀን ለማስጠንቀቅ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ ያሉትን የኔፋውያንን እና የላማናውያንን ምሳሌዎች ተጠቅመዋል። የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 5 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 6 2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የእሁድ ጠዋት ክፍለ-ጊዜ። ጀፍሪ አር. ሆላንድ“እርሱ ነኝ”ፕሬዚዳንት ሆላንድ ክርስቶስ ለአባቱ ስላለው ሙሉ ታዛዥነት እና ለእያንዳንዳችን ስላለው ታላቅ ፍቅር አስተምረዋል። ትሬሲ ዋይ. ብራውኒንግለመንፈሳዊ ጥያቄዎች መልስ መፈለግእህት ብራውኒንግ ልባዊ ጥያቄዎችን ስንጠይቅ፣ ትእዛዛቱን ስንታዘዝ እና በእሱ ላይ ስንታመን እግዚአብሔር በመንፈሳዊ እንድናድግ እንደሚረዳን አስተምረዋል። ብሩክ ፒ. ሄልስየሟችነት ዓላማ ውጤታማ ነው!ሽማግሌ ሄልስ በየኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እና በደህንነት እቅድ ምክንያት ሟችነት ይሰራል። ኤል. ቶድ በጅበሙሉ ልባችሁ እርሱን እሹኤጲስ ቆጶስ በጅ እግዚአብሔርን ለማምለክ እና ከእርሱ ጋር ለመገናኘት ፀጥ ያለ ጊዜ አስፈላጊ ስለመሆኑ ተናግረዋል። ጌሪ ኢ. ስቲቨንሰንፈጽሞ የማይረሱ ቀናትሽማግሌ ስቲቨንሰን እንዴት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለዓለም ለማካፈል ታላቅ እድል እንደሚኖር የሚቀጥሉትን 10 ዓመታትን ወደፊት ይመለከታሉ። ብራድሊ አር. ዊልኮክስየከበረ የብኩርና መብት ያላችሁ ወጣቶች ሆይለወጣቶች ሲናገር ወንድም ዊልካክስ እንዲህ ለሚለው ጥያቄ መልስ ሰጡ፣ ለምንድነው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን ከሌሎች በተለየ ሁኔታ መኖር ያለባቸው? ሔንሪ ቢ. አይሪንግየኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ቀላል ነውፕሬዚዳንት አይሪንግ የኢየሱስ ክርስቶስን እውነተኛ ትምህርት በቀላሉ እንድናስተምር ያበረታቱናል። ከዛ የምንወዳቸው ሰዎች ፈተና ሲያጋጥማቸው ያስታውሱታል እና እኛም እንባረካለን። የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜከጥቅምት 5 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 6 በ2024 (እ.አ.አ) የሚካሄደው የኋለኛው ቀን ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ194ኛው ግማሽ አመታዊ አጠቃላይ ጉባኤ የእሁድ ከሰዓት በኋላ ክፍለ-ጊዜ። ዲይተር ኤፍ. ኡክዶርፍሥሩን ተንከባከቡት፣ ከዚያም ቅርንጫፎቹ ያድጋሉሽማግሌ ኡክዶርፍ በሰማይ አባታችን እና በኢየሱስ ክርስቶስ ያለን እምነቶች የሆኑትን ስሮቹን ስንመግብ የምስክርነቶቻችን ቅርንጫፎች እንደሚያድጉም ያስተምራሉ። ታካሺ ዋዳየክርስቶስ እና የመንፈስ ቅዱስ ቃላት ወደ እውነት ይመሩናልሽማግሌ ዋዳ የክርስቶስ ቃላትን መመገብ እና መንፈስን ማዳመጥ ወደ ዘለአለማዊ ህይወት እንደሚመራ አስተማሩ። ሽማግሌ ሮናልድ ኤ ራዝባንድ“እነሆ፣ … እናንተ ከፍ የምታደርጉት ብርሃን ነኝ”ሽማግሌ ራዝባንድ፣ በህይወት ያሉትን ነቢይ ትምህርት እና ምሳሌ በመከተል ድጋፍ ስለማሣየት አስተምረዋል። ክዉንተን ኤል. ኩክቅዱሳት መጻህፍት_የእምነት መሰረትሽማግሌ ኩክ ስለ ቅዱሳን መጽሐፍት ጠቀሜታ በተለይም ስለ መጽሐፈ ሞርሞን ቀጣይነት ባለው ንግግር ያስተምራሉ። ሩብን ቪ. አሊዮየእግዚአብሔር ወንዶች እና ሴት ልጆችሽማግሌ አሊዩ እኛ ሁላችን የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆንን አስተምረዋል። አይ. ሬይመንድ ኢግቦበኢየሱስ ክርስቶስ እና በወንጌሉ ላይ ማተኮርሽማግሌ ኢግቦ በኢየሱስ ክርስቶስ እና በወንጌሉ ላይ ስናተኩር፣ በፈተናዎች እና በችግሮች ውስጥም ሆነን ደስታ ሊሰማን እንደሚችል አስተምረዋል። ራስል ኤም. ኔልሰንጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ይመጣልፕሬዚዳንት ኔልሰን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌልን የሕይወታችን መሠረት የማድረጊያ እና ለዳግም ምፅዓቱ የመዘጋጃ ጊዜ አሁን እንደሆነ አስተምረዋል።