የጥናት እርዳታዎች
ማጠቃለያ


ማጠቃለያ

ከዚህ በታች የሚገኘው ካርታ በዚህ ክፍል ውስጥ ያሉ ፎቶዎችን ቦታ የሚያሳይ ነው። በሚቀጥሉት ገጾች፣ እያንዳንዱ በቁጥር የሚለይ ፎቶ ስለሁኔታው የሚገልጹበት አለው። በዚያ አካባቢ የነበሩ ታላቅ ትርጉም ያላቸው የቅዱሳት መጻህፍት ድርጊቶች፣ ስለእነዚህ በተጨማሪ ለማንበብ የት ለመሄድ እንድታውቁም ከሚጠቁሙ የቅዱሳት መጻህፍት ጥቅሰቶች ጋር ተዘርዝረዋል።

  1. አባይ ወንዝ እና ግብፅ

  2. የሲና ተራራ (ኮሬብ) እና የሲና ምድረበዳ

  3. የይሁዳ ምድረበዳ

  4. ቃዴስ በርኔ

  5. የአባቶች አለቃ መቃብር

  6. የይሁዳ ተራራማው አገር

  7. ቤተ ልሔም

  8. ኢየሩሳሌም

  9. የሄሮድስ ቤተመቅደስ

  10. የቤተመቅደስ ደረጃዎች

  11. ደብረ ዘይት ተራራ

  12. ጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ

  13. ጎልጎታ

  14. የአትክልት ስፍራ መቃብር

  15. ኢያሪኮ

  16. ሴሎ

  17. ሴኬም

  18. ዶታይን በሰማርያ ውስጥ

  19. ቂሣርያ እና ከሼረን እስከ ቀርሜሎስ ያለው ሜዳ

  20. ኢዮጴ

  21. ኢይዝራኤል ሸለቆ

  22. ታቦር ተራራ

  23. የገሊላ ባህር እና የታላቅ ደስታ ተራራ

  24. ቅፍርናሆም

  25. የዮርዳኖስ ወንዝ

  26. ፊልጶስ ቂሣርያ

  27. ናዝሬት

  28. ዳን

  29. አቴና

  30. ቆሮንቶስ

  31. ኤፌሶን

  32. የፍጥሞ ደሴት

ማጠቃለያ ካርታ

ግሪክ

የሜድትሬኒያን ባህር

እስራኤል

ግብጽ

1

2

3

4

5

6

7

8

9

10

11

12

13

14

15

16

17

18

19

20

21

22

23

24

25

26

27

28

29

30

31

32