የጥናት እርዳታዎች
14. የአትክልት ስፍራ መቃብር


14. የአትክልት ስፍራ መቃብር

ፎቶ ፲፬

የአርማትያሱ ዮሴፍ መቃብር ይገኝበት ሊሆን የሚችልበት ቦታ። አንዳንድ የዚህ ዘመን ነቢያት የአዳኝ አስከሬን በዚህ መቃብር ውስጥ እንደተቀበረ ስሜት አላቸው።

ታላቅ ድርጊቶች፥ አዳኝ በመስቀል ላይ ከሞተ በኋላ፣ አስከሬኑ ከድንጋይ ተወቅሮ በተሰራ አዲስ መቃብር ውስጥ ተቀበረ (ማቴ. ፳፯፥፶፯–፷)። በሶስተኛው ቀን፣ ብዙ ሴቶች ወደ መቃብሩ ሄዱ እና የአዳኝ ሰውነት በእዚያ እንደሌለ አዩ (ማቴ. ፳፰፥፩ዮሐ. ፳፥፩–፪)። ሐዋሪያቱ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ ደግሞም ወደ መቃብሩ ሄዱ እና ሰውነቱ በእዚያ እንደሌለ አዩ (ዮሐ. ፳፥፪–፱)። ከሞት የተነሳው አዳኝ በመግደላዊት ማርያም ታየ (ዮሐ. ፳፥፲፩–፲፰)።