የጥናት እርዳታዎች
13. ጎልጎታ


13. ጎልጎታ

ፎቶ ፲፫

ይህ የራስ ቅል የሚመስለው ከፍ ያለ ድንጋይ እናም በኢየሩሳሌም የደማስቆ በር ውጪ የሚገኘ ቦታ (ዮሐ. ፲፱፥፲፯፣ ፳)፣ የተሰለቀበት ጎልጎታ ይሆናል።

ታላቅ ድርጊቶች፥ ኢየሱስ ከተገረፈ እና ከተሳለቁበት በኋላ፣ “የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደሚባለው ስፍራ” ተወሰደ፣ በእዚያም ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፳፮–፴፭ዮሐ. ፲፱፥፲፯–፲፰)። (ቅ.መ.መ. ጎልጎታ ተመልከቱ።)