ጎልጎታ ደግሞም መሰቀል; ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ በአራሜያዊ ቋንቋ ጎልጎታ ማለት “የራስ ቅል” ማለት ነው። ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ስም ነው (ማቴ. ፳፯፥፴፫፤ ማር. ፲፭፥፳፪፤ ዮሐ. ፲፱፥፲፯)። የዚህ ቦታ ሌላ ስምም ቀራንዮም ነው (ሉቃ. ፳፫፥፴፫)።