ይሁዳ፣ የያዕቆብ ወንድም በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ ከመጀመሪያ የኢየሱስ ክርስቶስ አስራ ሁለት ሐዋሪያት አንዱ (ሉቃ. ፮፥፲፫–፲፮)። ምናልባት ልብድዮስ ታዴዎስ ተብሎም ይጠራ ነበር (ማቴ. ፲፥፪–፬)።