ቅዱስ ቁርባን
ለየኋለኛው ቀን ቅዱሳን፣ ቅዱስ ቁርባን የክርስቶስን የኃጢያት ዋጋ የከፈለበትን መስዋዕት ለማስታወስ የሚበሉትንና የሚጠጡትን የዳቦ እና የውሀ ስነስራቶች ነው። የተቆረሰ እንጀራ የተሰበረውን ንጋ ይወክላል፤ ውሀው ለኃጢያቶቻችን ለመክፈል ያፈሰሰውን ደም ይወክላል (፩ ቆሮ. ፲፩፥፳፫–፳፭፤ ት. እና ቃ. ፳፯፥፪)። ብቅ ይየኦኑ የቤተክርስቲያኗ አባላት ቅዱስ ቁርባንን ሲቀበሉ፣ የክርስቶስን ስም በእራሳቸው፤ አይ ለመቀበል፣ እርሱን ሁልጊዜ ለማስታወስ፣ እና ትእዛዛቱን ለመጠበቅ ቃል ይገባሉ። በእዚህ ስነስርዓት፣ የቤተክርስቲያን አባላት የጥምቀት ቃል ኪዳናቸውን ያሳድሳሉ።
ከመጨረሻው እራት በኋላ፣ ኢየሱስ ከአስራ ሁለቱ ሐዋሪያት ጋር ሲበላ የቅዱስ ቁርባን ስነስራአትን ገለጸ (ማቴ. ፳፮፥፲፯–፳፰፤ ሉቃ. ፳፪፥፩–፳)።