የጥናት እርዳታዎች
የአስቆሮቱ ይሁዳ


የአስቆሮቱ ይሁዳ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ ከኢየሱስ አስራ ሁለት ሐዋሪያት አንዱ (ማቴ. ፲፥፬ማር. ፲፬፥፲ዮሐ. ፮፥፸፩፲፪፥፬)። የአባቱ ስም “የቂርዮት ሰው” ማለት ነው። እርሱም ከይሁዳ ጎሳ የመጣ ነበር እናም ከገሊላ የመጣ ብቸኛ ሐዋሪያ ነበር። ይሁዳ ጌታን አሳልፎ ሰጠ።