ሺዝ ደግሞም ያሬዳውያን ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ የያሬዳውያን የወታደሮች መሪ። የያሬዳውያን ሀገርን በሙሉ ባጠፋው ታላቅ ጦርነት መጨረሻ ላይ ሞተ (ኤተር ፲፬፥፲፯–፲፭፥፴፩)።