ጋድ ባለራዕዩ ደግሞም ቅዱሳት መጻህፍት—የጠፉ ቅዱሣት መጻህፍት ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ነቢይ፣ የዳዊት ታማኝ ጓደኛ እና አማካሪ (፩ ሳሙ. ፳፪፥፭፤ ፪ ሳሙ. ፳፬፥፲፩–፲፱)። የዳዊት ስራዎች መፅሐፍን ጻፈ፣ ይህም የጠፋ ቅዱሣት መጻህፍት ሆኗል (፩ ዜና ፳፱፥፳፱)።