የጥናት እርዳታዎች
ማርሽ፣ ቶማስ ቢ


ማርሽ፣ ቶማስ ቢ

በ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) ከቤተክርስቲያኗ ዳግም መመለስ በኋላ የአስራ ሁለቱ ሐዋሪያት ቡድን የመጀመሪያ ፕሬዘደንት። አስራ ሁለቱን በሚመለከት የመንግስትን ቁልፍ ይዞ ነበር (ት. እና ቃ. ፻፲፪፥፲፮)እናም፣ በ፲፰፻፴፰ (እ.አ.አ.) የጌታን ቃል እንዲያትም ታዝዞ ነበር (ት. እና ቃ. ፻፲፰፥፪)። ትምህርት እና ቃል ኪዳኖች ክፍል ፴፩ ስለእርሱ የተሰጠ ነበር። ማርሽ በ፲፰፻፴፱ (እ.አ.አ.) ከቤተክርስቲያኗ ተወገዘ ነገር ግን በሐምሌ ፲፰፻፶፯ (እ.አ.አ.) እንደገና ተጠመቀ።