መቀየር፣ የተቀየረ
እምነትን፣ ልብን፣ እና ህይወትን የእግዚአብሔር ፍላጎትን ለመቀበል እና ለመከተል መቀየር (የሐዋ. ፫፥፲፱)።
ቅያሬ ግለሰብ አስቀድሞ የሚያደርጉትን ለማቆምና የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ለመሆን ለመቀየር ውሳኔ ማድረግ ነው። ንስሀ መግባት፣ ለኃጢያት ስርየት መጠመቅ፣ እጆችን በመጫን መንፈስ ቅዱስን መቀበል፣ እና በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እምነት መቀጥል ቅያሬን ተፈጻሚ ያደርጋል። ፍጥረታዊ ሰው የተቀደሰና ንጹህ፣ እንደገና በኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደ በመሆን ለመቀየር ይችላል (፪ ቆሮ. ፭፥፲፯፤ ሞዛያ ፫፥፲፱)።