የጥናት እርዳታዎች
መለየት


መለየት

ለቅዱስ አላማዎች መመረጥ እና መቀደስ። ይህ ምደባ የሚሰጠው በቤተክርስቲያኗ ድርጅት ውስጥ ለልዩ አገልግሎት ትክክለኛው ስልጣን ባለው ሰው እጅ መጫን በኩል ነው። በሚሾሙበት ጊዜ ቁልፎች የሚቀበሉት በክህነት ስልጣን ቡድኖች ላይ ስልጣን ያሏቸው ብቻ ናቸው። ከክህነት ስልጣን ቡድኖች ፕሬዘደንት ሌላ ሀላፊነት የሚሾሙት ሰዎች የክህነት በረከትን ለመቀበል ይችላሉ፣ ነገር ግን ከበረከቱ ጋር ለእነርሱ ምንም ቁልፎች አይሰጧቸውም።