ሳርያ ደግሞም ሌሂ፣ የኔፊ አባት ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ የሌሂ ባለቤት (፩ ኔፊ ፭፥፩–፰፤ ፰፥፲፬–፲፮፤ ፲፰፥፲፱) እና የላማን፣ ላሙኤል፣ ሳም፣ ኔፊ፣ ያዕቆብ፣ የዮሴፍ፣ እና የሴት ልጆች እናት (፩ ኔፊ ፪፥፭፤ ፪ ኔፊ ፭፥፮)።