ኤሊ ደግሞም ሳሙኤል፣ የብሉይ ኪዳን ነቢይ ተመልከቱ ጌታ ሳሙኤልን ነቢይ እንዲሆን በጠራበት ጊዜ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ሊቀ ካህን እና ዳኛ የነበረው (፩ ሳሙ. ፫)። ጌታ የወንድ ልጆቹን ክፋት በመታገስ ስለተቀበለ ገሰጸው (፩ ሳሙ. ፪፥፳፪–፴፮፤ ፫፥፲፫)።