የጃክሰን አውራጃ፣ ምዙሪ (ዮኤስኤ) ደግሞም አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ተመልከቱ በመጨረሻው ቀናት የቅዱሳን መሰብሰቢያ ቦታ፤ ይህም ማለት፣ አዲሱን ኢየሩሳሌም የሚመሰርቱበት ዋና ቦታ (ት. እና ቃ. ፶፯–፶፰፤ ፹፪፤ ፻፩፥፷፱–፸፩፤ ፻፭፥፳፰)።