ላሞኒ ደግሞም አሞን፣ የሞዛያ ወንድ ልጅ ተመልከቱ በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በጌታ መንፈስና በአሞን የተነሳሱ አገልግሎቶችና ትምህርቶች ምክንያት የተቀየረው የላማናውያን ንጉስ (አልማ ፲፯–፲፱)።