የመቶ አለቃ በሮሜ ጦር ሰራዎት ውስጥ ከሀምሳ እስከ አንድ መቶ የሆኑ የሰዎች ቡድኖችን የሚያዝ ባለስልጣን። እንደዚህ አይነት ቡድን የሮሜ የክፍለ ጦር አንድ አስራስድስተኛ ክፍል ነበር። (ደግሞም ማቴ. ፰፥፭፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፯፤ ስራዎች ፲፥፩–፰ ተመልከቱ።)