ሳራ ደግሞም አብርሐም ተመልከቱ በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የአብርሐም የመጀመሪያ ሚስት። እድሜዋ በገፋበት ጊዜ የይስሐቅ እናት ሆነች (ዘፍጥ. ፲፰፥፱–፲፭፤ ፳፩፥፪)።