የጥናት እርዳታዎች
ጎልያድ


ጎልያድ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የእስራኤላውያን ሰራዊትን የተፎካከረ የፍልስጤማውያን ግዙፍ። ዳዊት ከእርሱ ጋር ለመፎካከር ተስማማ እና በጌታ እርዳታ ገደለው (፩ ሳሙ. ፲፯)።