የማዕዘን ድንጋይ ደግሞም ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ የህንጻን መሰረት ማዕዘን የሚሰራበት ዋናው ድንጋይ። ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና የማዕዘን ድንጋይ ተብሎ ተጠርቷል (ኤፌ. ፪፥፳)። ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ, መዝ. ፻፲፰፥፳፪ (ማቴ. ፳፩፥፵፪–፵፬; ማር. ፲፪፥፲; ሉቃ. ፳፥፲፯; የሐዋ. ፬፥፲–፲፪). አይሁዶች የማዕዘን ድንጋይን አስወገዱ, ያዕቆ. ፬፥፲፭–፲፯.