ማለቂያ የሌለው ደግሞም እግዚአብሔር፣ አምላክ ተመልከቱ ዘለአለማዊነቱን የሚያሳይ ከእግዚአብሔር ስሞች አንዱ (ት. እና ቃ. ፲፱፥፲–፲፪፤ ሙሴ ፩፥፫፤ ፯፥፴፭)።