የጥናት እርዳታዎች
ጥሩር


ጥሩር

ሰውነትን ከምት ወይም ከጦር መሳሪያ መውጋት ለመጠበቅ የሚለበስ መሸፈኛ። ቃሉም በተጨማሪ ሰውን ከፈተና እና ከክፋት ለሚጠብቅ መንፈሳዊ መለያ ባህርይ ትርጉም ያለው ነው።