እስማኤል፣ የኔፊ አማች ደግሞም ሌሂ፣ የኔፊ አባት ተመልከቱ የሌሂ ቤተሰብ ወደ ቃል ኪዳን ምድር በሚጓዙበት ጊዜ አብሮ ከቤተሰቡ ጋር የተጓዘ የመፅሀፈ ሞርሞን ሰው። ኔፊና ወንድሞቹ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ እናም እስማኤልና ቤተሰቡ ሌሂንና ቤተሰቡን ወደ ቃል ኪዳን ምድር አብረዋቸው እንዲሄዱ አሳመኑ, ፩ ኔፊ ፯፥፪–፭. ሁለቱም ቤተሰቦች በጋብቻ ተጣመሩ, ፩ ኔፊ ፲፮፥፯. እስማኤል ሞተ በምድረ በዳ ሞተ, ፩ ኔፊ ፲፮፥፴፬.