ያፌት ደግሞም ኖኅ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ የአባቶች አለቃ ተመልከቱ የብሉይ ኪዳን ነቢይ ኖኅ ታላቅ ልጅ (ሙሴ ፰፥፲፪)። ኖኅም ያፌትን ወለደ, ዘፍጥ. ፭፥፴፪ (ዘፍጥ. ፮፥፲; ሙሴ ፰፥፲፪). ያፌትና ሚስቱ ወደ ኖኅ መርከብ ገቡ, ዘፍጥ. ፯፥፲፫. ያፌትም ከመርከብ ወጣ, ዘፍጥ. ፱፥፲፰. እግዚአብሔርም ያፌትን ያስፋ, ዘፍጥ. ፱፥፳፯.