የጥናት እርዳታዎች
ፊልጶስ


ፊልጶስ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የቤተሳይዳ ፊልጶስ ከአዳኝ የመጀመሪያ አስራ ሁለቱ ሐዋሪያት አንዱ ነበር (ማቴ. ፲፥፪–፬ዮሐ. ፩፥፵፫–፵፭)።

ሌላ ፊልጶስ አስራ ሁለቱ ሐዋሪያትን ለመርዳት ከተመረጡት ሰባቶች አንዱ ነበር (የሐዋ. ፮፥፪–፮)። በሰማርያ ውስጥ እና ለኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ሰበከ (የሐዋ. ፰)።