የጥናት እርዳታዎች
ስሚዝ፣ ሉሲ ማክ


ስሚዝ፣ ሉሲ ማክ

የነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ እናት እና የጆሴፍ ስሚዝ ቀዳማዊ ባለቤት (ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፬፣ ፯፣ ፳)። የተወለዱት በሐምሌ ፰፣ ፲፯፻፸፮ (እ.አ.አ.) ነበር እናም በግንቦት ፭፣ ፲፰፻፶፮ (እ.አ.አ.) ሞቱ።