የጥናት እርዳታዎች
ህገ መንግስት


ህገ መንግስት

በትምህርት እና ቃልኪዳኖች ውስጥ፣ “ህገ መንግስት” የሚጠቅሰው ወንጌልን ዳግም ለመመለስ መንገድን ለማዘጋጀት በመለኮታዊነት የተነሳሳውን የዩናይትድ ስቴትስን ህገ መንግስትን ነው።