የጥናት እርዳታዎች
አልፋ እና ኦሜጋ


አልፋ እና ኦሜጋ

አልፋ የግሪክ ፊደል የመጀመሪያ ፊደል ነው፤ ኦሜጋ የመጨረሻው ነው። እነዚህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የተሰጡ ስሞች እና ክርስቶስ መጀመሪያ እና መጨረሻ እንደሆነ እንዲያሳዩ የሚጠቀሙባቸው ምልክቶች ናቸው (ራዕ. ፩፥፰ት. እና ቃ. ፲፱፥፩)።