የጥናት እርዳታዎች
የትውልድ ሐረግ


የትውልድ ሐረግ

በቤተሰብ ውስጥ ትውልዶችን የሚከታተል መዝገብ። የክህነት ባለስልጣንነት ወይም የተለያዩ በረከቶች ለልዩ ቤተሰብ የተለዩ በሆኑበት፣ የቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ የትውልድ ሐረግ በጣም አስፈላጊ ነው (ዘፍጥ. ፭፳፭፵፮፩ ዜና ፩–፱ዕዝ. ፪፥፷፩–፷፪ነሀ. ፯፥፷፫–፷፬ማቴ. ፩፥፩–፲፯ሉቃ. ፫፥፳፫–፴፰፩ ኔፊ ፫፥፩–፬፭፥፲፬–፲፱ጄረም ፩፥፩–፪)። ዛሬ ዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥ፣ የቤተክርስቲያን አባላት በግማሽ ሙታን ትውልዳቸውን በማወቅ የሚያድኑ ስርዓቶችን ትውልዳቸውን በመወከል ለማከናወን የቤተሰብ ትውልዳቸውን ይፈልጋሉ። እነዚህ ስነስርዓቶች ተቀባይ የሚሆኑት በመንፈስ አለም ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልን ለተቀበሉት ሙታኖች ነው (ት. እና ቃ. ፻፳፯–፻፳፰)።