ዲያቆን ደግሞም አሮናዊ ክህነት ተመልከቱ በሐዋሪያው ጳውሎስ ዘመን በቤተክርስቲያኗ ውስጥ የነበረ ጥሪ (ፊልጵ. ፩፥፩፤ ፩ ጢሞ. ፫፥፰–፲፫) እናም በአሮናዊ ክህነት ውስጥ ያለ ሀላፊነት (ት. እና ቃ. ፳፥፴፰፣ ፶፯–፶፱፤ ፹፬፥፴፣ ፻፲፩፤ ፻፯፥፹፭)።