ሀይድ፣ ኦርሰን በዚህ ዘመን በመጀመሪያ ከተጠሩት የአስራ ሁለት ሐዋሪያት ቡድን አባል (ት. እና ቃ. ፷፰፥፩–፫፤ ፸፭፥፲፫፤ ፻፪፥፫፤ ፻፳፬፥፻፳፰–፻፳፱)። በ፲፰፻፵፩ (እ.አ.አ.) ቅዱስም ምድርን ለአይሁዳ ህዝቦች መመለስ ከመቀደስ በተጨማሪ፣ ለቤተክርስቲያኗ ብዙ ሚስዮንኖችን ፈጸመ።