መፈተን፣ ፈተና ደግሞም መፅናት; ነጻ ምርጫ; ዲያብሎስ ተመልከቱ የሰው መልካምን ከመጥፎ በላይ የመምረጥ ችሎታ ፈተና፤ ኃጢያት ለመስራት እና እግዚአብሔርን ሳይሆን ሰይጣንን ለመከተል መባበል። ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን, ማቴ. ፮፥፲፫ (፫ ኔፊ ፲፫፥፲፪). ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ እግዚአብሔር አይፈቅድም, ፩ ቆሮ. ፲፥፲፫. ኢየሱስ እንደ እኛ የተፈተነ ነው, ዕብ. ፬፥፲፬–፲፭. ፈተናን የሚጸና ሰው የተባረከ ነው, ያዕ. ፩፥፲፪–፲፬. የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙ የጠላት ፈተናዎች ሊያሸንፏቸው አይችሉም, ፩ ኔፊ ፲፭፥፳፬ (ሔለ. ፭፥፲፪). ሰው በአንዱ ወይም በሌለኛው ካልተሳቡ በስተቀር ለራሱ ማድረግ አይቻለውም, ፪ ኔፊ ፪፥፲፩–፲፮. ያለማቋረጥ እንድትተጉ እንዲሁም እንድትፀልዩ፣ ከሚቻላችሁ በላይም እንዳትፈተኑም, አልማ ፲፫፥፳፰. ማንኛውንም የዲያብሎስ ፈተና በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ባላቸው እምነት እንዲቋቋሙ አስተምራቸው, አልማ ፴፯፥፴፫. ዘወትር መፀለይ አለባችሁ፤ አለበለዚያ በዲያብሎስ ትፈተናላችሁ, ፫ ኔፊ ፲፰፥፲፭፣ ፲፰ (ት. እና ቃ. ፳፥፴፫; ፴፩፥፲፪; ፷፩፥፴፱). ወደ ፈተና እንዳትግባ ትዕቢትን ተጠንቀቅ, ት. እና ቃ. ፳፫፥፩. አዳም ለፈተና እራሱን አሳልፎ በመስጠቱ ምክንያት በሰይጣን ፈቅድ ተገዢ ሆነ, ት. እና ቃ. ፳፱፥፴፱–፵. ነገር ግን ወጣትነቴን በሚያስታውሱት እና በሀገራዊ ደስተኛ ጸባዬን በሚያውቁት ይህ አስገራሚ ላይሆን ይችላል, ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፳፰.