ቀያፋ ደግሞም ሐና፣ ሊቀ ካህኑ; ሰዱቃውያን ተመልከቱ በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ ሊቀ ካህን እና የሐና አማች። ቀያፋ ኢየሱስን እና ደቀ መዛሙርቱን በመቃወም ተሳታፊ ነበር (ማቴ. ፳፮፥፫–፬፤ ዮሐ. ፲፩፥፵፯–፶፩፤ ፲፰፥፲፫–፲፬)።